4.9 C
London
Wednesday, February 5, 2025

የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት የጎንደር ከተማ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ እንዲሁም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በታሪካዊቷ የጎንደር ከተማ ጉብኝት አካሂደዋል። በጉብኝታቸው ወቅት ከፍተኛ የፌደራልና የክልል መንግስት ኃላፊዎች አብረዋቸው ነበሩ።

የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናቱ በከተማዋ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ፕሮጀክቶችን ተመልክተው ክትትል አድርገዋል። ታሪካዊቷ ጎንደር በአሁኑ ወቅት በተለያዩ የልማት እንቅስቃሴዎች እያደገች መሆኗ ታውቋል።

Latest news
Related news